“ዒዱን በሰላም፣ በፍቅር፣ በመተባበር እና በመተሳሰብ እንድናሳልፈው አደራዬን አስተላልፋለሁ” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም በዓሉን በፍቅር እና በሰላም ማክበር እንደሚገባ መልዕክት አሰተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ በመልዕክታቸው በሀገር እና በውጭ ለሚገኙ ሙስሊሞች ለ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply