ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሠረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ እና ያለውን በማካፈል መኾን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ምክር ቤቱ መላውን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል አደረሳችሁ ሲል መልዕክት አስተላልፏል። መልካም ምኞቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply