ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የ15 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ሥምምነት ፈረመ

ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ15 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር (300 ሚሊዮን ዶላር) ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና…

The post ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የ15 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ሥምምነት ፈረመ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply