ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ አስታወቁ። የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አሰመልክተው በሰጡት መግለጫ፣ የተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ የጋራ ትብብርን ማጠናከር በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ከመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን […]
Source: Link to the Post