
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው፡፡
እለቱ ዓለም ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረም ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያም “ጀግኖቻችንን እወቋቸው፤ አድንቋቸው” በሚል መሪ ቃል በመከላከያ ሚኒስቴር ተከብሯል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ እና የሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ ተገኝተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post