ዓለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶች በደንበኞቻቸው የጉዞ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን ማካተት እንዲችሉ ስምምነት ተደረሰ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የጉዞ ድርጅቶች እና የሀገራት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ዓለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶች ለደንበኞቻቸው ኢትዮጵያን እንደ አማራጭ እንዲያቀርቡ እና በጉዞ ዝርዝራቸው ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply