ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ቢግ አምስት ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ከግንቦት 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ለሶስት ቀናት የሚቆየው ይህ የኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትርዒት በሀገራችን በግንባታ ኢንዱስትሪው ረገድ ላለው እድገት ትልቅ ፋይዳ ያለው መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በተለይም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply