ዓሊ ብራ

https://gdb.voanews.com/02140000-0aff-0242-9ae0-08dac0fa14c4_tv_w800_h450.jpg

ዓሊ ብራ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳቆይቶ ትናንት ምሽት ላይ አርፏል

አስከሬኑ ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የአርቲስቱ መኖርያ ቤትያረፈ ሲሆን ባልደረቦቹ፣ አድናቂዎቹና ወዳጆቹ እየደረሱ ኀዘናቸውንም ክብራቸውንም እየገለፁ ነው።  

/የዓሊ ብራን ሕይወትና ትርጉም የሚያስቃኘውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply