“ዓላማችን ባሕር ዳር ከተማን የመማሪያ ማዕከል ማድረግ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በዛሬው ዕለት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የከተማዋን የመንገድ ዳር ልማት የመጨረሻ ንድፍ እያስተዋወቀ ነው። ከተማ አሥተዳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ንድፍ ርእሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው እየተዋወቀ ያለው። በከተማዋ የመንገድ ዳር ልማት የንድፍ ትውውቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply