You are currently viewing #ዓመታዊው የአቡነ ዘራዓ ቡርክ ንግስ በዓልና የጊዮን በዓል ደግሞ  ለአምስተኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል !!! ጥር 13ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የጊዮን በዓል የምናከብረው ከኤዶም ፈል…

#ዓመታዊው የአቡነ ዘራዓ ቡርክ ንግስ በዓልና የጊዮን በዓል ደግሞ ለአምስተኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል !!! ጥር 13ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የጊዮን በዓል የምናከብረው ከኤዶም ፈል…

#ዓመታዊው የአቡነ ዘራዓ ቡርክ ንግስ በዓልና የጊዮን በዓል ደግሞ ለአምስተኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል !!! ጥር 13ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የጊዮን በዓል የምናከብረው ከኤዶም ፈልቀው ምድረ ገነት ከሚያጠጡት ወንዞች መካከል ግዮን ወይንም ዓባይ ወንዝ በመሆኑ እና የዚህም የምንጩ መነሻ እንዲሁም ባለቤቱ ሰከላ ግሽ አባይ በመሆኑ ነው። ሰከላ ዛሬ ከሀገር ውስጥ እና ከባህር ማዶ የመጡ እንግዶችን በመቀበልና ክብረ በዓሉን በማስጀመር በተለያዩ ኘሮግራሞች እያከበረች ትገኛለች። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ!! ሙሉ ዝግጅቱን በአሻራ ዩትዪብ ቻናል ይጠብቁን “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply