You are currently viewing #ዓመታዊው የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ንግስ እና የግዮን በዓል በሰከላ በድምቀት ተከበረ! ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣  በሰከላ ወረዳ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ የንግስና የግዮን አመታዊ…

#ዓመታዊው የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ንግስ እና የግዮን በዓል በሰከላ በድምቀት ተከበረ! ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሰከላ ወረዳ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ የንግስና የግዮን አመታዊ…

#ዓመታዊው የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ንግስ እና የግዮን በዓል በሰከላ በድምቀት ተከበረ! ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሰከላ ወረዳ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ የንግስና የግዮን አመታዊ በአል አከባብር ምክንያት በማድረግ የክልል፣ የዞንና የወረዳ መሪዎች ፣ብጹ አቡነ ዘካርያስ በምዕራብ ጎጃም ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስን ጨምሮ ከፍተኛ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ደማቅ በኾነ ሃይማኖታዊ ስርዓት ፣የፈረስ ጉግስ ጨዋታና “ስለ አባይ እሮጣለሁ” በሚል መሪ ቃል ታላቁ ሩጫ በድምቀት ተከብሯል ። ሙሉ የበዓሉ ዝግጅቱን በአሻራ ዩትዪብ ቻናል ይመልከቱ ! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply