ዓመታዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ እንደሚካሄድ የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ዓመታዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማጠቃለያ እና የአዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል። በዚህ ዓመት በተደረገው ሀገር አቀፍ የግብር ንቅናቄ በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለማዳረስ የተሠራው ሥራ ውጤታማ እንደነበር የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት የካቲት 23/2015 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply