ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 22 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ አስመዘገበ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 22 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ የዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 13ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል። ባለአክሲዮኖች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት በተገኙበት እንደ አዎሮፓውያን አቆጣጠር የ2022/23 በጀት ዓመት የኩባንያውን አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል። የአክሲዮኑ የቦርድ ሰብሳቢ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply