“ዓባይ የአንድነት ውጤት፤ የዘመን መብራት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብርቱ እጆች ወራጅ ውኃን ይገራሉ፣ አስፈሪ ማዕብልን ያስታግሳሉ፣ ተጓዡን ያሳርፋሉ፣ ብርቱ ልጆች ነገን ይተነብያሉ፣ ዛሬ ላይ ኾነው ስለነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሆነው ዘመን ይሠራሉ፣ ዘመናቸውን ያሳምራሉ፡፡ የልጅ ልጆቻቸውን እጣ ፈንታ ብሩህ ያደርጋሉ፡፡ ብርቱ እጆች ተፈጥሮን ያስጌጣሉ፣ በላባቸው እና በደማቸው የከበረ ታሪክን ይጽፋሉ፣ ዘመናት አልፈው ዘመናት በተተኩ ቁጥር የማይናወጥ የታሪክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply