“ ዓባይ ግን ሁሉን ድል አደረገው”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)  ባፈለቀችው ወንዝ ተዘመተባት፣ ባፈለቀችው አፍላግ ጦርነት ተከፈተባት፣ ጎራዴ ተሳለባት፣ ጦር ተሾለባት፣  ጠላት በዛባት፡፡ አፍልቃ በሰጠች አያሌ መከራዎችን ተቀበለች፣ የፈተና ዘመናትን አሳለፈች፤ በሃብቷ በመጣባት ጦርነት ታላላቅ ጦርነቶችን ገጠመች፡፡ ለክብር ሲባል ልጆቿን ገበረች፡፡ ጀግኖቹ ክብራችን፣ ሀገራችን፣ ሉዓላዊነታችን፣ ነጻነታችን፣ ሃብታችን አናስነካም ሲሉ ተዋደቁላት፣ ከግዳይ ላይ ግዳይ እየደራረቡ፣ ከድል ላይ ድል እጨመሩ ጠላቶቿን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply