ዓይነ ስውሩ የሕግ ተመራቂ ስለምን ራሱን በእሳት አቃጠለ? – BBC News አማርኛ

ዓይነ ስውሩ የሕግ ተመራቂ ስለምን ራሱን በእሳት አቃጠለ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11121/production/_116312996_whatsappimage2020-12-31at9.19.50pm.jpg

የዛሬ ሳምንት አርብ ታኅሳስ 16/2013 ዓ.ም አንድ ዓይነ ሥውር የሕግ ተማሪ ራሱን በእሳት አቃጥሎ በደረሰበት ከባድ ጉዳት ህክምና ላይ ሳለ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። አብርሃም ዱሬሳ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዳገኘ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት የመውጫ ፈተና በመውሰድ ላይ እንደነበር ጓደኛው ጣሰው ሃብታሙ ለቢቢሲ ተናግሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply