“ዓድዋ ለሀገር ቅድሚያ መስጠትን የተማርንበት የድል በዓላችን ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር )

ደሴ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ባሕል እና ቱሪዝም ጋር በመተባበር 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በወሎ ዩኒቨርሲቲ አክብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው አርበኞች፣ የዩኒቨርሲቲዉ የታሪክ ምሁራን እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ነው የተከበረው፡፡ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር አሰፋ ባልቻ “ዓድዋ ኅብረትን በመፍጠር በአንድነት መቆምን እና ለጠላት አለመበገርን ያየንበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply