ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር ከተማ ሙሉዓለም የባሕል አዳራሽ ውስጥ በድምቀት እየተከበረ ነው። በድል በዓል ዝግጅቱ ላይ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአማራ ክልል ጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀመንበር ዳኝነት አያሌው፣ የተለያዩ አባት አርበኞች እና ጥበበኞች ተገኝተዋል። ከንቲባ ድረስ ሳህሉ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያዊያንም አልፎ ለመላው አፍሪካዊያን እና ለዓለም ጥቁሮች […]
Source: Link to the Post