ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነሰላም ግቢ በመደበኛው እና በማታው መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ለአራተኛ ጊዜ ነው ተማሪዎችን ያስመረቀው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ፕሮፌሰር ከፍያለው አለማየሁ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሀገርን የሚረከብ መልካም ዜጋ የማፍራት ኀላፊነቱን በትጋት እየተወጣ ያለ ዩኒቨርሲቲ መኾኑን ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲው የተጣለበትን ኀላፊነት እየተወጣ ለመኾኑ የሀገር […]
Source: Link to the Post