“ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኀላፊነትን በአግባቡ መወጣት ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ አገልግሎት አሰጣጡን የተሻለ ለማድረግ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ከቀበሌ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም ኅብረተሰቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply