“ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ ብቻ ሳይኾን አስገዳጅ ነው” አቶ ጥላሁን ደጀኔ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በየደረጃው ከሚገኙ የጸጥታ እና ሌሎች መሪዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ምክክር ተካሂዷል። በምክክሩ የተገኙት መሪዎች የግጭት ሀሳቦችን በማርገብ ወደ ሰላማዊ ሀሳቦች ለማምጣት የተሠሩ ሥራዎች ውጤት እያመጡ መኾናቸውን ነው የተናገሩት። የፖለቲካ እና የአስተሳሰብ ችግሮች እየተስተካከሉ መኾናቸውንም ገልጸዋል። በማወቅም ኾነ ባለመዋቅ ለግጭት ራሳቸውን ዳርገው የነበሩ ወጣቶች እየተመለሱ መኾናቸውንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply