ዘላቂ ሰላምን ከማስፈን ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የምስራቅ አማራ ኮማንድፖስት ምክትል ሰብሳቢ አብዱ ሁሴን ገልጸዋል። የምሥራቅ አማራ ኮማንድፖስት የሰላም እና የፀጥታ ሥራዎችን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የምሥራቅ አማራ ኮማንድፖስት ምክትል ሰብሳቢ አብዱ ሁሴን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply