ዘላቂ ሰላም ለማስፈን አዲሱ ትርክት ብዝኃነትን እና አብሮነትን መሰረት ያደረገ ሊኾን እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ተናገሩ።

ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም የተቋሙን የስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ ዘላቂ ሰላምን በመገንባት እና የፌደራል ሥርዓትን ከማጎልበት አኳያ አበረታች ሥራ መሠራቱን ገልፀዋል። በክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት የማጠናከር እና ግጭትን በመከላከል በኩልም የቅድመ መከላከል እና የፈጣን ምላሽ ሥራዎች መልካም አፈጻጸም የታየባቸው መኾኑን ጠቁመዋል። መልሶ ማቋቋም በተመለከተ ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply