“ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት የሚኖረው አብዛኛው ሕዝብ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ተቀራርቦ መሥራት ሲችል ነው” ምክትል አፈጉባኤ እታፈራሁ ተሰማ

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ ” በሚል መሪ መልዕክት የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት የሰላም የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ እታፈራሁ ተሰማ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት የሚኖረው አብዛኛው ሕዝብ በሀገሩ ጉዳይ ላይ ተቀራራቦ መሥራት ሲችል ነው ብለዋል። ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያውያን በፍቅር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply