“ዘላቂ ሰላም የመፍጠር ሥራ በቅንጅት መሠራት ያለበትና የሁሉንም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት የሚጠይቅ ተግባር ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲያችን ለሰላም ቅድሚያ የሚሰጥና ዘላቂ ሰላምን በውይይት ለማምጣት አልሞ ለመሥራት የሚያስችል እሳቤ ያለው ፓርቲ ነው ብለዋል። የፓርቲው ሰላም ፈላጊነት በወቅታዊ ሁኔታዎች የተንጠለጠለ ሳይኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply