ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ግሽ ዓባይ ከተማ ከገጠር ቀበሌዎች ከተወጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በተደጋጋሚ በሚፈጠሩ የፖለቲካ እና የፀጥታ ችግሮች ከልማት ተነጥለናል ያሉት የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች በቀጣይ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply