‹ዘመቻ የበግ ቆዳ ለተፈናቃይ ወገኖቻችን› መርሀ ግብር ይፋ ተደረገ! የአማራ ሚዲያ ማእከል  ታህሳስ 28 2013 ዓ/ም አለን በሚል ስያም 18 የአማራ ማህበራት ያዘጋጁት የተፈናቀሉ አማራዎች…

‹ዘመቻ የበግ ቆዳ ለተፈናቃይ ወገኖቻችን› መርሀ ግብር ይፋ ተደረገ! የአማራ ሚዲያ ማእከል ታህሳስ 28 2013 ዓ/ም አለን በሚል ስያም 18 የአማራ ማህበራት ያዘጋጁት የተፈናቀሉ አማራዎች…

‹ዘመቻ የበግ ቆዳ ለተፈናቃይ ወገኖቻችን› መርሀ ግብር ይፋ ተደረገ! የአማራ ሚዲያ ማእከል ታህሳስ 28 2013 ዓ/ም አለን በሚል ስያም 18 የአማራ ማህበራት ያዘጋጁት የተፈናቀሉ አማራዎችን የመደግፍ ዘመቻ ቀጥሏል። አለን የተባለው ስብስብ ለአሚማ እንዳስታወቀው ነገ በአሉን በማክበር ወገኖቻችንን ለመርዳት እንዲመች የበግ ቆዳ ሽጠው በባንክ አካውንት እንዲያስገቡ ጥሪ አድርጓል። ‹አለን› በአሉን ለሚያከብሩ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያለ ጎን ለጎን የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት የበግ ቆዳ ሽያጩን በማበርከት ወገኖች እንዲረዳ ለማህበረሰቡ ጥያቄ አቅርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply