ዘመናዊው የሒሳብ ቀመር ከጥንታዊው እስላማዊ ቤተ-መጽሐፍት – BBC News አማርኛ

ዘመናዊው የሒሳብ ቀመር ከጥንታዊው እስላማዊ ቤተ-መጽሐፍት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0AF9/production/_116090820_183f2de3-0043-484e-9f05-6b6e6f62a643.jpg

የጥበብ ቤት (ባይት አል-ሂክማህ) ተብሎ የሚጠራውና በ13ኛው ክፍለ ዘመን የፈረሰው የዚህ ጥንታዊ ቤተ-መጽሐፍት ምንም ቀሪ ፍርስራሽ የለም። ስለዚህም ይህ ቤተ-መጸሕፍት በትክክል የት እንደነበር ወይም ምን ይመስል እንደነበር እርግጠኛ መሆን አይቻልም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply