You are currently viewing ዘመናዊ ባርነት በአማራ ክልል! *** በተያዘው አመት ከ500 ሺ በላይ ሴቶችን ወደ አረብ ሀገራት ለመላክ ስልጠና ሊሰጣቸው መሆኑ ተሰምቷል።  የሚገርመው ደግሞ ይህ ስልጠና የሚሰጠው በአማራ…

ዘመናዊ ባርነት በአማራ ክልል! *** በተያዘው አመት ከ500 ሺ በላይ ሴቶችን ወደ አረብ ሀገራት ለመላክ ስልጠና ሊሰጣቸው መሆኑ ተሰምቷል። የሚገርመው ደግሞ ይህ ስልጠና የሚሰጠው በአማራ…

ዘመናዊ ባርነት በአማራ ክልል! *** በተያዘው አመት ከ500 ሺ በላይ ሴቶችን ወደ አረብ ሀገራት ለመላክ ስልጠና ሊሰጣቸው መሆኑ ተሰምቷል። የሚገርመው ደግሞ ይህ ስልጠና የሚሰጠው በአማራ ክልል ብቻ በሁሉም ዞኖች በተለይም በሞጣ፤ ደብረማርቆስ፤ ደጀን ከተሞች እድሜአቸው ከ18 አመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ስልጠናው እንደሚሰጥ መገለጹ ነው። 1. ለምን አማራ ክልል ብቻ?… 2. የአማራ ክልል መንግስት ይህንን ዘመናዊ ባርነት ማስቆም ሲገባው እና ዜጎች በሀገራቸው ሰርተው እንዲኖሩ ምቹ ሁኔታን መፍጠር ሲገባው ለምን ለባርነት በራሱ በመንግስት የስልጠና ወጪ ሽፋን ሰጥቶ ለመላክ ወሰነ? 3. የሚላኩት ዜጎችስ ዋስትና ምንድነው? 4. መንግስት ከአረብ ሀገራት ጋር ባለው የስራ ግንኙነት ተብሎ የተገለፀውስ ምን አይነት ስምምነት ነው? Mereja TV

Source: Link to the Post

Leave a Reply