You are currently viewing #ዘመናዊ ባርነት:_ በውስጥ መስመር የተላከ ሰላም አሻራዎች እንዴት ናችሁ ?ይህ ከታች በፎቶ የምታዩት  በሸዋሮቢት ፓሊ ቴክኒክ ግቢ ውስጥ አረብ ትሄዳላችሁ ተብለው ትምህርታቸውን አቋርጠው በ…

#ዘመናዊ ባርነት:_ በውስጥ መስመር የተላከ ሰላም አሻራዎች እንዴት ናችሁ ?ይህ ከታች በፎቶ የምታዩት በሸዋሮቢት ፓሊ ቴክኒክ ግቢ ውስጥ አረብ ትሄዳላችሁ ተብለው ትምህርታቸውን አቋርጠው በ…

#ዘመናዊ ባርነት:_ በውስጥ መስመር የተላከ ሰላም አሻራዎች እንዴት ናችሁ ?ይህ ከታች በፎቶ የምታዩት በሸዋሮቢት ፓሊ ቴክኒክ ግቢ ውስጥ አረብ ትሄዳላችሁ ተብለው ትምህርታቸውን አቋርጠው በአሁኑ ሰዓት ማለትም ከ05/07/2015 ጀምረው ስልጠና አየሰጧቸው ይገኛሉ ። አብዛኞቹ 8-12 ክፍል ትምህርት በመማር ያሉ ናቸው። እባካችሁ ለሚመለከተው አድርሱልን

Source: Link to the Post

Leave a Reply