ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ70 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ ለግብርና ምቹ የኾነ መሬት ያላት ኢትዮጵያ አሁን ላይ የሚታረሰው ከ14 ሚሊየን ሄክታር የተሻገረ እንዳልኾነ የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ከ14 ሚሊየን ሄክታር በአልተሻገረ የእርሻ መሬት ለ120 ሚሊየን የሕዝብ መጋቢ፣ ለ80 ሚሊየን ሕዝብም የሥራ ዘርፍ ነው የኢትዮጵያ ግብርና። በተለይ በግብርና ልማት ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የአማራ ክልል […]
Source: Link to the Post