ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! የኦሮምያ ሕዝብ መዝሙር – ገለታው ዘለቀ

ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! ገለታው ዘለቀ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የኦሮምያ የብሄር መዝሙር አዲስ አበባ ውስጥ ቢዘመር ቅር አይበላችሁ፣ ይልቁን ሊበረታታ ይገባል የሚል ነገር ሲናገሩ እኒህ ሰው ከዚህ ከብሄር ፖለቲካና ከዘር መዝሙር የማይላቀቁ ሰው እንደሆኑ በግልጽ ያሳያል። እነዚያ ህጻናት የዘር መዝሙር በመዲናችን አንዘምርም በማለታቸው ከእኚህ መሪ በእጅጉ የተሻሉ ሆነው በታሪክ ተመዝግበዋል። በመሰረቱ በመላው አለም ውስጥ የዘር ወይም የብሄር መዝሙር የሚባል የለም። የነጮች ብሄራዊ መዝሙር፣ የጥቁሮች ብሄራዊ መዝሙር፣ የስፓኒሾች ብሄራዊ መዝሙር የሚባል ነገር የለም። አለም የዘር ዝማሬዎችን ታወግዛለች። …

Source: Link to the Post

Leave a Reply