ዘካተል ፊጥር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእስልምና አስተምህሮ መሠረት ጾም እና ዘካ ተደጋጋፊ እና ተመጋጋቢ የእምነቱ ምሰሶዎች ናቸው። ረመዷን ደግሞ ከእስልምና ጾም ውስጥ ጉልሁ ክዋኔ እና የችግረኞችን የሕይወት ጊዜ መራብ እና መጠማት ለመጋራት ብሎም ራስን በመግዛት ከፈጣሪ እዝነት እና ረህመት ለማግኘት የሚከወን የሕዝበ ሙስሊሙ ታላቅ ክዋኔዎች ውስጥ አንዱ ነው። የ1 ሺህ 445ኛ ዓመተ ሂጅራ የረመዷን ጾም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply