You are currently viewing ዘውድ ሸማ  በስደት በተለያዩ አገራት የቆየችው እህታችን ከስደት መልስ በውቢቷ ባህርዳር ቱባ የአገራችን ባህል አልባሳት በፍቅር እያስተዋወቀች ትገኛለች።  የጥንቱን ቱባ የባህል አለባበስ ከፈ…

ዘውድ ሸማ በስደት በተለያዩ አገራት የቆየችው እህታችን ከስደት መልስ በውቢቷ ባህርዳር ቱባ የአገራችን ባህል አልባሳት በፍቅር እያስተዋወቀች ትገኛለች። የጥንቱን ቱባ የባህል አለባበስ ከፈ…

ዘውድ ሸማ በስደት በተለያዩ አገራት የቆየችው እህታችን ከስደት መልስ በውቢቷ ባህርዳር ቱባ የአገራችን ባህል አልባሳት በፍቅር እያስተዋወቀች ትገኛለች። የጥንቱን ቱባ የባህል አለባበስ ከፈትል እስከ መነን ልብሶች፤ ከልጅ እስከ አዋቂ የሴት እና የወንድ የባህል አልባሳትን በማዘጋጀት ለአገር ውስጥና ለውጭ ለሀገር ደንበኞች እያቀረበች ነው ። በአገር ውስጥም ይሁን በውጭ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ብርታት ስጧት። #ዘውድ_ሸማ ባህርዳር 0912941809 በዚህ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply