ዘግናኝ ነው።በለንደን፣ዴንቨር እና ካርቱም በጅብ የተበላ አስከሬን ከበው ጨፈሩ!?

Picture credit to buzzfeed.comእህል እንዴት በጉሮሯቸው ወረደላቸው? ተኩሎ መውጣት፣የክት ልብስ አውጥቶ መልበስ፣ማሽካካት እና መደለቁ እንዴት ከሰውነታቸው ጋር ተስማማላቸው? የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው በመሶበ የሲብንቶ ፋብሪካ መኪና እየተጫኑ ወደ አፋር እና የአማራ አዋሳኝ  ወረዳዎች እየተወሰዱ ተደፍተው፣የአፋር እና የቆቦ ጅቦች የምሽቱ አልበቃ ብሏቸው በቀን እየወጡ የትግራይ ልጆችን ታፋ፣እግር እና አንገት እየቦጠቦጡ ሲዘነጥሉ፣የአፋር አርብቶ አደር እና የአማራ ገበሬ የትግራይ ወጣቶችን አስከሬን ለመቅበር ሳምንታንት አይበቁኝም እያለ በደቦ ወጥቶ እየቀበረ፣ የሽብርተኛው ህወሓት ቅምጥሎች በአሜሪካ ዴንቨር፣

Source: Link to the Post

Leave a Reply