ዘጠኝ ሰዓት ሲኾን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው የለየበት ሰዓት ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማይሞተው አምላክ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ለአዳም እና ለልጆቹ ድኅነት ሲል ሞትን በሞቱ ሊሽር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ዓለምን የፈጠረ የዓለማት አምላክ በአይሁድ እጅ ተይዞ ተገፋ፣ ተዳፋ፣ ተገረፈ፣ መስቀል ተሸክሞ ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ቀራንዮ ተሰቃየ፡፡ ቀራንዮ ሲደርስ በተሸከመው መስቀል ላይ ሰቀሉት፡፡ በተሰቀለ ሰዓትም ፀሐይ፣ ጨረቃ እና ከዋከብትም የጌታችን እርቃን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply