ዘ ዊኬንድ የግራሚ ሽልማት “ሙሰኛ” ነው ሲል ተናገረ – BBC News አማርኛ

ዘ ዊኬንድ የግራሚ ሽልማት “ሙሰኛ” ነው ሲል ተናገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2943/production/_115636501_pa-25669008-crop.jpg

ካናዳዊው ሙዚቀኛ ዘ ዊኬንድ፣ አቤል ተስፋዬ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ዘንድ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የግራሚ ሽልማት፣ ሙሰኛ ነው ብሏል።ከዚህ ቀደም የግራሚ ሽልማቶችን ያሸነፈው ዘ ዊኬንድ ለዘንድሮው አመታዊ የግራሚ ሽልማትም አልታጨም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply