ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል በዓል በሰቆጣ ከተማ በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሰቆጣ ከተማ እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። የዋግኽምራ ሀገረ ስብከተ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ብፁዕ አቡነ በርናባስ በተደበቀው መስቀል ድኀነት እንዳገኘን ኹሉ ዛሬ በሀገራችን እየታየ ያለውን የሰላም መደፍረስ ችግሮችን በመለየት ሰላማችንን እንደ መስቀሉ […]
Source: Link to the Post