ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የድንች ቀን እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዛሬን ቀን (May 30) ዓለም አቀፍ የድንች ቀን ተብሎ እንዲከበር የወሰነዉ ባለፈው ዓመት በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ነው። ስለዚህ ይኽ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የድንች ቀን መኾኑ ነው። ድርጅቱ ይኽን የወሰነው ድንች ረሀብን ከማጥፋት፣ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ከማሳደግ አኳያ ለዓለም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስላለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply