
#ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 5/2015 ዓ.ም የአርበኛ ዘመነ ካሴ የልደት ቀን ነዉ። ብዙ ቁጥር ያለው የባህርዳር እና አካባቢዉ ወጣት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በሰባታሚት ማረሚያ ቤት በአርበኛዉ የልደት ቀን ለመታደም ማረሚያ ቤቱ በጠያቂዎች ተጥለቅልቋል። አርበኛ ዘመነ ካሴ እንኳንም ተወለድህ ‼️ መልካም ልደት‼️ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post