You are currently viewing ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ – ፖሊስ ኮሚሽን

ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ – ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል ባለው ጊዜ አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክት አስተላልፏል፡፡

አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ስፍራ ላይ ነው ድማሚቱ የሚፈነዳው፡፡

በመሆኑም ሕብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ ኮሚሽኑ ማሳሰቡን ከአዲስ ቲቪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

 

The post ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ – ፖሊስ ኮሚሽን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply