
ዛሬ ሰኔ 21,2014 ዓ.ም
ክቡራት እና ክቡራን በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
ከ10:00-12:00
ክቡራት እና ክቡራን በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
ከ10:00-12:00
“አዲስ ነገርን እና ሰውኛ ባህሪ”
አዲስ ሀሳብን መቀበል በሕይወት ጉዞ ውስጥ ያለው አዎንታዊ እና አሉታዊ ነገር::
አዲስ አስተሳሰብ እና አመለካከት;
የስነ-ልቦና ባለሞያ; የአይቻልም መፅሐፍ ፀሀፊ; የplogging Ethiopia አስተባባሪ; የኢትዮጵያ የሳይኮሎጂ ባለሞያዎች ማህበር የቦርድ አባል; የZepsychologist Editor-in-cheif ነጋሽ አበበ ዛሬ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 እንግዳ ነው።
ሮቤራ አምሳሉ
ሔኖክ አስራት እና
ያይኔአበባ ሻምበል ደግሞ አበሯችሁ ይቆያሉ
መልካም ቀን
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያውያን
Source: Link to the Post