#ዛሬ በቅዱስ ላሊበላ! ቤዛ ኩሉ ምድራዊውን ያሬዳዊ ዜማ ከሰማያዊው የመላእክት የምስጋና ዝማሬ ጋር በልዩ ህብር፣ ጥበብና ሚስጢር ተዋህደው የሚታዩበትና የሚሰሙበት ትዕይንት እንደሆነ ይታመናል…

#ዛሬ በቅዱስ ላሊበላ! ቤዛ ኩሉ ምድራዊውን ያሬዳዊ ዜማ ከሰማያዊው የመላእክት የምስጋና ዝማሬ ጋር በልዩ ህብር፣ ጥበብና ሚስጢር ተዋህደው የሚታዩበትና የሚሰሙበት ትዕይንት እንደሆነ ይታመናል። የኢየሱስ ክርስቶስን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚተርከው የቤዛ ኩሉ ሥርዓት በማሜ ጋራ ዛሬ ምሽት በድምቀት ይከናወናል። #Visit Amhara

Source: Link to the Post

Leave a Reply