ዛሬ በኅብረት እያከናወንን ያለው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ የሚያሳየው በኅብረት ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ዑራ ወረዳ ቤልሚሊ ቀበሌ በማለዳው የተጀመረው የችግኝ ተከላን ያስጀመሩት ርዕሰ መሥተዳድሩ “ይህ ታሪክ የምንሠራበት ቀን ነው፤ የክልላችንን የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ የሚደግፍ አሻራችንን የምናስቀምጥበት ዕለት ነው“ ብለዋል። የአየር ንብረት እንዳይዛባ እና ለሰው ልጆች ጥቅም የሚውል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከሕዝባችን ጋር ኾነን እያካሄድን በመኾኑ ሁላችንንም እንኳን ለዚህ ቀን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply