ዛሬ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን”ን ምክንያት በማድረግ ነው የ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/qa4lG8YbLWty8j5rF_-_ICHveGoOfmaPCPe-s_-rTyf-VAWY0y24WqS-LjK1s1cV4Mg0KOEGHaCoEKuyDkiFllLK2QJOdmg-W9lwSnXhLtGbxbaS1ySuCacc-joP4YtyCyqMPq-fSHd15FcrMOvWR0A29OXMKw3prcEa_APKESqYjqlINBs0VuNhTQHGTg_hT6N9bwXuC5wIprrOHFONJ-KSP5LUTeT2nxkhcfvuEwj9V_9SlzabNmTMib92MQ1TdylRDZPTN0nG9_Rv_XAH82_tEZ01axZiRRe5lZPeU9M1Sq2PXlA4vjbONX9RSqIz9bK58KktEgARwAFGGdoTcg.jpg

ዛሬ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን”ን ምክንያት በማድረግ ነው የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ የገለጹት፡፡

በዚህም አዳዲስ የሚሰማሩ አውቶቡሶችን ጨምሮ ፣ ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅትና አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ በነፃ አገልግሎት እንደሚሰጡ ገልጸዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply