ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም 22 ጎላጎል አደባባይ የስረኛው መንገድ ላይ የደረሰ የትራፊክ አደጋ ሲሆን በሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።

የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ የሚገኝ ሲሆን አሽከርካሪው በአካባቢው የነበሩ የጎዳና ልጆች ሲገቡበት እነሱን ለማትረፍ ከመንገድ መውጣቱን ነው የገለፀው።

ተሽከርካሪው የባቡር መንገድ ላይ የገባ በመሆኑ በኪሬን እስኪነሳ ከአያት ወደ ጦር ሀይሎች የሚያልፈው ባቡር 22 ጋር የቆመ በመሆኑ የባቡር ተሳፋሪዎች ሌላ አማራጭ ብትጠቀሙ ተሽከርካሪው ሲነሳ መረጃውን እናደርሳችሁዋለን!

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply