ዛሬ ነሃሴ 2/2014 ዓ .ም በሃሰት የተከሰሱት የአማራ ፋኖ በባህር ዳር ጓዶቻቾን ፋኖ ይገርማል በላይ ፣ ፋኖ ወልደጊዮርጊስ መኮንን እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ…

ዛሬ ነሃሴ 2/2014 ዓ .ም በሃሰት የተከሰሱት የአማራ ፋኖ በባህር ዳር ጓዶቻቾን ፋኖ ይገርማል በላይ ፣ ፋኖ ወልደጊዮርጊስ መኮንን እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ ወግድደረስ ጤናው በዋስትናቸው ጉዳይ ብይን ለመስጠት ነገ ቀጠሮ አለ ። በመሆኑም መላው የአማራ ፋኖ በባህር ዳር አባላት ፣መላው የከተማችን ብርቱ ወጣቶች እና መላው የከተማችና አካባቢው ነዋሪዎች እንደተለመደው በፍ/ቤት በመገኘት አጋርነት ታሳዩ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። ትግሉ ይቀጥላል ። የትግላችን መዳረሻ የአማራ ነፃነት ነው ‼️ © የአማራ ፋኖ በባህርዳር ስቶክሆልም :- ነሀሴ 02/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply