ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ። በኢጋድ የተወከሉ ሀገራት መሪዎች በውይይቱ ለመሳተፍ አዲሰ አበባ ከትናንት ጀምሮ እየገቡ ነው። የሱዳንን የርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ኀይሎችን ለማደራደር በአዲስ አበባ ዛሬ በመሪዎች ደረጃ ውይይት ይካሄዳል። የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶም(ዶ/ር) በኢጋድ የአራትዮሽ “ኳርቴት” የሱዳን እና ቀጣናዊ የሰላምና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply