አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ ባስታለለፉት መልእክት እንደ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ተምሳሌትነታችንን ከፍ ባደረገ መንገድ ከ4 ሚሊዮን ችግኝ በላይ በ140 ቦታዎች ላይ እንተክላለን ነው ያሉት፡፡ ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገ […]
Source: Link to the Post