ዛሬ የተፈፀመ የአማራ ዘር ማጥፋት ወንጀል የአማራ ሚዲያ ማእከል መስከረም 21 2015 አ/ም አዲስ አበባ በምስራቅ ሸዋ በመተሃራ አባድር 2ተኛ ካምፕ ኦነግ ሸኔ ተብሎ ዐማራን ለማጽዳት በዐቢ…

ዛሬ የተፈፀመ የአማራ ዘር ማጥፋት ወንጀል የአማራ ሚዲያ ማእከል መስከረም 21 2015 አ/ም አዲስ አበባ በምስራቅ ሸዋ በመተሃራ አባድር 2ተኛ ካምፕ ኦነግ ሸኔ ተብሎ ዐማራን ለማጽዳት በዐቢይ ሽመልስ በተፈጠረው አረመኔ ቡድን የተገደሉ 12 ወጣቶች ዛሬ ከረፋዱ 5-6 ሰዓት የ11ንዱ በአዲስ ዓለም መድኃኔዓለም የቀብር ሥርዓታቸው በምታዩት መልኩ በጅምላ ተፈፅሟል። ሟቾቹ 1 ረታ ስምኦን 2 ፍስሀ ደብልቀው 3 አጥናፉ ዮሐንስ 4 ሻምባል መኮንን 5 አብርሃም አዲሴ 6 ተመስገን እንየው 7 ከበደ ደሳለኝ 8 ተሾማ ሴፓ 9 ፈንታሁን 10 አለማየሁ 11 ሰሙ አልተወቀም። 12ኛው ስሙ አልታወቀም። ከሞት ተርፈው ናዝሬት ሪፈር ተብለው የሄዱት ስም ዝርዝራቸው 1 ፈንታሁን መኮንን 2 ጋሸው መለስ 3 መስረሻ ዐወቀ 4 በላይ በቡሬ 5 ነጋሽ አበራ የፎቶ እና የስም ዝርዝር መረጃ የዘመድኩን በቀለ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply